ስፓርት

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ:

By Abiy Getahun

July 04, 2025

በሃገራችን ኢትዮጵያ በማህበራዊ ሚዲያዎች ስፖርታዊ ሁነቶችን በማጋራት እውቅናን ያገኘው 4-3-3 በኢትዮጵያ ከተመሰረተ ሶስት አመታትን አስመዝግቧል።

ይህ የማህበራዊ ድህረ ገጽ ቻናል በስፖርት ቤተሰቡ ተወዳጅ በመሆኑ ፈጣን የሆነ የተከታዮች ቁጥር ያስመዘገበ ሲሆን፡ በቴሌግራም ላይ ስድስት መቶ ሺህ ተከታታዮችን ለማፍራት ጥቂት ሺህ ቁጥሮች ቀርተውታል። በአጠቃላይ በቴሌግራም፣ በፌስቡክ፣ በኢንስታግራም፣ እና ቲውተር ላይ ያሉት የተከታታዮች ቁጥርም ከ1 ሚሊዮን የላቀ ነው።

ፈጣን የሃገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ስፖርታዊ ክንውኖችን የሚያሰራጨው ቻናሉ በወጣቱ የስፖርት ቤተሰብ ዘንድ ተወዳጅና ተመራጭ ከመሆኑ ባሻገር፡ በስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ላይ መረጃን በማድረስ አዎንታዊ አስተዋጽኦን በማድረግ ላይ ይገኛል።

ከታች ባሉ ማስፈንጠሪያዎች የ4-3-3 በኢትዮጵያ ቻናሎችን በመቀላቀል ፈጣን የሆኑ አለም አቀፍ መረጃዎችን በማግኘት ከስፖርቱ ቤተሰቦች ጋር ይወዳጁ:

Telegram: https://t.me/Sport_433et

Facebook: https://www.facebook.com/share/1FnmrRfe57/

Twitter (X): https://x.com/433Sport_et?t=OHlXmx2Y3YQezgIJ36PMAw&s=09

Instagram: https://www.instagram.com/433_ethiopia?igsh=aXkzb3Rlem50Zmhm

Stay connected, stay informed, and be a part of the football movement with 4-3-3 Sport Ethiopia!