አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ማሳቹሴትስ ግዛት ባለ 3 ፎቅ ሕንጻ መኖሪያ ቤት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡
ከዚህ ባለፈም በተፈጠረው አደጋው በርካታ ነዋሪዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የአካባቢው ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡
በመኖሪያ ቤቱ ላይ የተከሰተው የእሳት የአደጋ መንስዔ እየተጣራ እንደሚገኝ መገለጹንም ኤቢሲ ኒውስ ዘግቧል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!