አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በሀረሪ ክልል በገጠርና ከተማ የተገነቡ የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤቶችን እየመረቁ ይገኛሉ።
አቶ አደም በክልሉ ሦስት የገጠርና ስድስት የከተማ ወረዳዎች የተገነቡ የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤቶችን ነው እያስመረቁ የሚገኙት።
በሕዝብና በአባላቱ ተሳትፎ ተገንብተው የተጠናቀቁት ጽሕፈት ቤቶችም የፓርቲውን ተልዕኮዎችና ፕሮግራሞች ወደ ሕዝብ ለማውረድ ያግዛል ነው የተባለው።
በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይም የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
በተስፋዬ ኃይሉ
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!