አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ም/ቤት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት 5ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ይገኛል፡፡
ም/ቤቱ በጉባዔው የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምን የሚገመግም ሲሆን÷ የ2018 የበጀት ዓመት ዕቅድ እንዲሁም የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሪፖርት ላይ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡
በተመሳሳይ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የአፈጻጸም ግምገማ መድረክ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል።
በግምገማ መድረኩ በክልሉ የ2017 በጀት ዓመት የመንግሥትና የፓርቲ ሥራ አፈጻጸም እንዲሁም በ2018 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ምክክር እንደሚደረግ ተመላክቷል፡፡
በማስተዋል አሰፋ
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!