አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤናው የተጠበቀና አካሉ የዳበረ አመራር ለምናልመው ብልጽግና ወሳኝ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ትናንት የተጀመረው የከተማ አስተዳደሩ የ2017 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2018 ዓ.ም እቅድ ውይይት ዛሬም ቀጥሎ ይካሄዳል፡፡
ከ2017 ዓመታዊ የሥራ ግምገማና እቅድ ውይይት ጎን ለጎንም ዛሬ ጠዋት ሁሉም አመራሮች የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ አከናውነዋል፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚህ ወቅት ÷ ጤናው የተጠበቀና አካሉ የዳበረ አመራር ለምናልመው ብልጽግና ወሳኝ ነው ማለታቸውን የከተማ አስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን ለፋና ዲጂታል ገልጿል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!