ስፓርት

ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ አገኘች

By Melaku Gedif

July 20, 2025

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከ18 እና ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ አግኝታለች፡፡

ከ18 ዓመት በታች 5 ሺህ ሜትር ሴቶች ርምጃ የፍጻሜ ውድድር አትሌት ሕይወት አምባው ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡

በናይጄሪያ አቡኩታ እየተካሄደ የሚገኘው የአፍሪካ ከ18 እና ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት ፍጻሜውን ያገኛል፡፡

ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!