አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊቨርፑል ሁጎ ኢኪቲኬን ከኢንትራ ፍራንክፈርት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡
የ23 ዓመቱ ፈረንሳዊ የፊት መስመር ተጫዋች በሊቨርፑል ለስድስት ዓመታት የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል፡፡
ሊቨርፑል ለተጫዋቹ ዝውውር 69 ሚሊየን ፓውንድ እና እየታየ የሚጨመር 10 ሚሊየን ፓውንድ በአጠቃላይ 79 ሚሊየን ፓውንድ ወጪ አድርጓል፡፡
ሁጎ ኢኪቲኬ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በሁሉም ውድድሮች ለፍራንክፈርት 22 ግቦችን ያስቆጠረ ሲሆን ÷ 12 ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን ደግሞ አመቻችቶ አቀብሏል፡፡
በወንድማገኝ ጸጋዬ
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!