አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በሀዋሳ ከተማ በድምቀት አየተከበረ ይገኛል።
የንግስ በዓሉ በሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከማለዳ ጀምሮ በተለያዩ የሃይማኖታዊ ስነ ሥርዓቶች እየተከበረ ሲሆን÷ የሃይማኖት አባቶችን ጨምሮ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ምዕመናን ተገኝተዋል።
የጎብኚዎች መዳረሻ ከሆኑ የሀገሪቱ አካባቢዎች ውስጥ አንዷ የሆነችው ሀዋሳ ከተማ ከነዋሪዎቿ በተጨማሪ ከሌሎች አካባቢዎች በዓሉን ለመታደም የመጡ እንግዶችን እያስተናገደች ትገኛለች።
በመቅደስ አስፋው
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!