የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2013 በጀት ዓመት ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ማቀዱ ተገለጸ

By Meseret Demissu

August 13, 2020

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 7 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2013 በጀት ዓመት 20 ነጥብ 56 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ማቀዱን አስታውቋል።

የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የ2012 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና 2013 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ ውይይት በክልሉ ምክር ቤት እየተካሄደ መሆኑም ተገልጿል።