አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የብልጽግና ፓርቲ ሥራዎች ግምገማና የ2018 ዕቅድ ውይይት መድረክ እያካሄደ ነው፡፡
ዛሬ በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የፌዴራል ተቋማት አስተባበሪ ኮሚቴ አባላት፣ የፌዴራል ተቋማት የአስተዳደር፣ ኢኮኖሚና ማህበራዊ ብልጽግና ክላስተር አመራሮች በተገኙበት ግምገማው እየተካሄደ ይገኛል፡፡
በመድረኩ የ2017 በጀት ዓመት የፖለቲካና አደረጃጀት ሥራዎችና የዕቅድ ውይይት በተጨማሪ የክረምት በጎ ሥራዎችና አረንጓዴ አሻራ ተግባራት ያለበትን ደረጃ በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫ እንደሚቀመጥ ተገልጿል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!