የሀገር ውስጥ ዜና

የተባበሩት መንግስታት ምክትል ዋና ጸሃፊ አሚና መሀመድ አዲስ አበባ ገቡ

By Melaku Gedif

July 27, 2025

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት ምክትል ዋና ጸሃፊ አሚና መሀመድ በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የሥርዓት ምግብ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ምክትል ዋና ጸሀፊዋ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!