ስፓርት

ሰንደርላንድ ግራኒት ዣካን ለማስፈረም ተስማማ

By Abiy Getahun

July 28, 2025

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰንደርላንድ የቀድሞ የአርሰናል ተጫዋች ግራኒት ዣካን ከባየርሊቨርኩሰን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል፡፡

ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ያደገው ሰንደርላንድ ለግራኒት ዣካ ዝውውር 20 ሚሊየን ዩሮ ወጪ አድርጓል፡፡

የ32 ዓመቱ ተጫዋች በሰንደርላንድ እስከ ፈረንጆቹ 2027 ድረስ የሚያቆየውን የኮንትራት ውል ይፈራረማል፡፡

የቀድሞ የአርሰናል ተጫዋች ዣካ ከባየርሊቨርኩሰን ጋር የጀርመን ቡንደስሊጋ ዋንጫን ማሳካቱ ይታወሳል፡፡

ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!