አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደሴ ወደ ኮምቦልቻ ሲጓዝ የነበረ አይሱዚ መኪና በተለምዶ ሀረጎ ተብሎ በሚጠራ ቦታ ላይ በመገልበጡ የሦስት ሰዎች ህይወት አልፏል።
የመኪና መገልበጥ አደጋው በዛሬው ዕለት ከቀኑ 7 ሰዓት አካባቢ የደረሰ መሆኑ ተገልጿል።
የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የመንገድ ትራፍሪክ ደህንነት ማረጋገጫ ዋና ክፍል ኃላፊ ኮ/ር ብርሃኑ ተሾመ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ በአደጋው አሽከርካሪውንና ረዳቱን ጨምሮ የሦስት ስዎች ህይወት አልፏል።
የአደጋው ምክንያት እየተጣራ መሆኑንም ተናግረዋል።
በከድር መሀመድ
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!