ስፓርት

ኤቨርተን ዴውስቡሪ ሀልን ከቼልሲ አስፈረመ

By Abiy Getahun

August 06, 2025

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ኬርናን ዴውስቡሪ ሀልን ከቼልሲ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡

ኤቨርተን ለ26 ዓመቱ ተጫዋች 25 ሚሊየን ፓውንድ እና እየታየ በሚጨመር 4 ሚሊየን ፓውንድ ተጫዋቹን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡

እንግሊዛዊው አማካይ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ለቼልሲ በሊጉ 13 ጨዋታዎችን አድርጎ አንድ ለጎል የሚሆን ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል፡፡

ኬርናን ዴውስቡሪ ሀል ከቼልሲ በተጨማሪ ለሌስተር ሲቲ፣ ሉተን ታወን እና ለብላክፑል ተጫውቶ አሳልፏል፡፡

ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!