አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሚጀምርበት ቀን ይፋ ተደርጓል።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ እንዳስታወቀው፤ ሊጉ ጥቅምት 8 ቀን 2018 ዓ.ም ይጀምራል።
የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተሳታፊ 20 ክለቦች በዝውውር መስኮቱ ራሳቸውን እያጠናከሩ ይገኛሉ፡፡
በ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ መድን ማንሳቱ ይታወሳል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!