አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንስያ ኤሊና ማርኩዌዝ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል።
ም/ፕሬዚዳንቷ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ፍራንስያ ኤሊና ማርኩዌዝ በኢትዮጵያ ቆይታቸው የልማት ሥራዎችን የሚጎበኙ ሲሆን÷ ከተለያዩ የሥራ ሃላፊዎች ጋር እንደሚወያዩም ተመላክቷል፡፡
በአሸናፊ ሽብሩ
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!