አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ “የኢትዮጵያን ይግዙ” የንግድ ሳምንት ኤክስፖ በዛሬው ዕለት መርቀው ከፍተዋል።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ያዘጋጀው “የኢትዮጵያን ይግዙ” ሀገራዊ የንግድ ሳምንት ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ስድስት ቀናት በጥራት መንደር ይካሄዳል።
በመርሐ ግበሩ የኢትዮጵያን ጸጋና ምርቶች የሚያስተዋውቅ ኤግዚቢሽን እና ባዛር እንደሚካሄድም ተመላክቷል፡፡
ፕሬዚዳንት ታዬ ከክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ተመርተው ለኤግዚቢሽኑ የቀረቡ ሀገራዊ ምርቶችን ጎብኝተዋል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!