የሀገር ውስጥ ዜና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጳጉሜን 1 ቀን የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሠረት ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በወልቂጤ ከተማ በልዩ ልዩ ወታደራዊ ትርኢቶች እየተከበረ ነው

By Mikias Ayele

September 06, 2025

በሥነ ሥርዓቱ ላይ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ እና ምክትል አፈ ጉባኤ ወ/ሮ መነቴ ሙንዲኖ ሰንደቅ ዓላማ የሰቀሉ ሲሆን፤ የተለያዩ ወታደራዊ ትርኢቶች እየቀረቡ ይገኛል።