የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአንጎላ ፕሬዚዳንት ጁአዎ ሎሬንቾ ጋር ተወያዩ

By Yonas Getnet

September 07, 2025

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአንጎላ ፕሬዚዳንትና የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር ጁአዎ ሎሬንቾ ጋር ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው እንዳሉት፥ ከ2ኛው የአፍሪካ-ካሪኮም ጉባኤ ጎን ለጎን በሁለቱ ሀገራት የጋራ ፍላጎቶች ላይ በተመሠረቱ የሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በመልዕክታቸው ለአኅጉራዊ እድገት ያለን አቋም ጽኑ ሆኖ ይቀጥላል ብለዋል፡፡

ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!