ስፓርት

ዋልያዎቹ ከሴራሊዮን አቻቸው ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

By Yonas Getnet

September 09, 2025

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ስምንተኛ የምድብ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሴራሊዮን አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡

ጨዋታው ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በላይቤሪያ በሚገኘው ሞኖሮቪያ ሳሙኤል ዶ ስታዲየም ይደረጋል፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጨዋታው አስቀድሞ አሰላለፉን ይፋ አድርጓል፡፡

በዚህም አቡበከር ኑራ (ግብ ጠባቂ)፣ አስራት ቱንጆ፣ ራምኬል ጀምስ፣ ያሬድ ባየህ፣ ረመዳን ዩሱፍ፣ ሃይደር ሸሪፋ፣ ወገኔ ገዛኸኝ፣ አብዱልከሪም ወርቁ፣ በረከት ደስታ ቸርነት ጉግሳ እና መሀመድ አበራ በቋሚ አሰላለፉ ውስጥ የተካተቱ ተጫዋቾች ናቸው።

ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!