አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የግማሽ ፍጻሜ ማጣሪያ አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ ለፍጻሜ አለፈች።
በሁለት ምድቦች ተከፍሎ በተደረገው ማጣሪያ የምድቡ ከአንደኛ እስከ ስድስተኛ የወጡ አትሌቶች ለፍጻሜ ማለፍ ችለዋል።
አትሌት ፍሬወይኒ በምድብ አንድ ባደረገችው ውድድር 4 ደቂቃ ከ1 ሴኮንድ ከ03 ማይክሮ ሴኮንድ ሦስተኛ ነው የወጣችው።
የፍጻሜ ውድድሩ ማክሰኞ መስከረም 6 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰዓት ከ5 ላይ ይደረጋል።
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!