የሀገር ውስጥ ዜና

የ2018 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሥራ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል

By Yonas Getnet

September 15, 2025

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 ትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ በዛሬው ዕለት በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ተጀምሯል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዛሬው ዕለት የመማር ማስተማር ሥራ በሁሉም ትምህርት ቤቶች መጀመሩን የከተማዋ ትምህርት ቢሮ ለፋና ዲጂታል ገልጿል፡፡

በተመሳሳይ በኦሮሚያ ክልል የ2018 ትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡

በተጨማሪም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ደቡበ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች እና ሌሎች ክልሎች የመማር ማስተማር ሥራ መጀመሩ ተመላክቷል፡፡

ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!