አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓል በሆሳዕና ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በመርሃ ግብሩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬን (ዶ/ር) ጨምሮ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ የብሔሩ ተወላጆች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
የሀዲያ ዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓልን አስመልክቶ በትናንትው ዕለት የአተካና ምሽት ሥነ ሥርዓት በሆሳዕና ከተማ መካሄዱ ይታወሳል፡፡
በፌቨን ቢሻው
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!