አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)”ብርሃን ፈንጣቂው ዓባይ” የተሰኘ መጽሐፍ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ለንባብ በቅቷል፡፡
መጽሐፉን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና ሌሎች አጋር አካላት ጋር በትብብር አዘጋጅቶታል፡፡
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በመላው ኢትዮጵያዊያን አንድነትና ትብብር ተጠናቅቆ መመረቁ ይታወሳል፡፡
በመራኦል ከድር
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!