ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

By Abiy Getahun

October 03, 2025

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸው፤ እንኳን ለኢሬቻ የምስጋና ቀን በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል።

በዓሉ የደስታ፣ የብልጽግ እና የበረከት ይሆን ዘንድ እመኛለሁ ሲሉ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።