አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ግንኙነት ማዕከል እና መሰረታዊ ማጠንጠኛው ብሔራዊ ጥቅም እና የዜጎች ክብር ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ።
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው።
ምክር ቤቶቹ ዓመታዊ ሥራቸውን እንደጀመሩ ያበሰሩት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፤ የኢትዮጵያ ጂኦስትራቴያጂያዊ ቁመና በመደርጀት ላይ ይገኛል ብለዋል።
ይህም ከታዛቢነት ወደ አጀንዳ ተላሚነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት ለማሸጋገር አስችሏል ብለዋል።
በአድማሱ አራጋው
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!