የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ዕዝ የ21ኛ ጉና ክፍለ ጦር 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው

By Adimasu Aragawu

October 07, 2025

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት የደቡብ ዕዝ የ21ኛ ጉና ክፍለ ጦር 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች እና የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል።

በኦሮሚያ ክልል ባቱ ከተማ እየተከበረ በሚገኘው የምስረታ በዓል ላይ የኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ እና ሌሎች ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ተገኝተዋል።

በተጨማሪም የፌዴራል እና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ አባገዳዎችና ሃዳ ሲንቄዎች እንዲሁም የአካባቢው ሕብረተሰብ መገኘታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!