ዓለምአቀፋዊ ዜና

ቬንዙዌላዊቷ ፖለቲከኛ ማሪያ ኮሪና የሰላም ኖቤልን አሸነፉ

By Melaku Gedif

October 10, 2025

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቬንዙዌላዊቷ ፖለቲከኛ ማሪያ ኮሪና ማሻዶ የ2025 የሰላም ኖቤል ሽልማትን አሸንፈዋል።

ማሪያ ኮሪና ማሻዶ የዴሞክራሲ አቀንቃኝ በመሆን በሀገራቸው ዴሞክራሲ እንዲሰፍን ለማስቻል ብርቱ ትግል በማድረግ ይታወቃሉ።