ስፓርት

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ

By Melaku Gedif

October 12, 2025

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ሲቲ ካፕ “ሕዳሴ ዋንጫ” ቅዱስ ጊዮርጊስ መቻልን 2 ለ 1 በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆኗል።

የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ግቦች አሸናፊ ጌታቸው እና አዲሱ አቱላ አስቆጥረዋል።

መቻልን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ብቸኛ ግብ ደግሞ ቻርለስ ሙሴጌ ከመረብ አሳርፏል።

መቻል፣ኢትዮዽያ ቡና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ በቅደም ተከተል ከ2ኛ እስከ 4ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ መርሐ ግብሩን አጠናቅቀዋል።

ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!