አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 5ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።
ካቢኔው በቀረቡ ሶስት ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
በዚህ መሰረት፡- 1ኛ. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ፣ የክፍለ ከተማና ወረዳ ምክር ቤት አባላትን ቁጥር ለመወሰን የወጣ አዋጅ ላይ በመወያየት ለምክር ቤት እንዲቀርብ
2ኛ. የተቋራጭ የግንባታ ግዢና የሥራ ስምሪት የአሰራር ደንብ ላይ
3ኛ. ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸው ፕሮጀክቶች የመሬት ጥያቄ ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔ ማሳለፉን የከተማ አስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ለፋና ዲጂታል ገልጿል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!