አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን ጅማሮ ማሳያ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ፡፡
46ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ በዛሬው ዕለት እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ አቶ አወሉ አብዲን ጨምሮ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ፣ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች እና ምሁራን ተገኝተዋል፡፡
አቶ አወሉ አብዲ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በመላ ኢትዮጵያውያን አንድነትና ትብብር እውን መሆኑ አውስተዋል፡፡
የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን ጅማሮ ማሳያ መሆኑን ጠቁመው÷ በግድቡ የተገኘውን ድል በሌሎች ፕሮጀክቶች ላይ መድገም እንደሚገባ አመልክተዋል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!