አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርጀንቲናዊው ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ሚያሚ ቤት ለመቆየት ውሉን ማራዘሙ ይፋ ተደርጓል፡፡
የስምንት ጊዜ የባሎን ዶር አሸናፊው ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ሚያሚ እስከ ፈረንጆቹ 2028 ለመቆየት ነው ውሉን ያራዘመው፡፡
የ38 ዓመቱ ሊዮኔል ሜሲ ለቀጣይ ሶስት ዓመታት በአሜሪካው ክለብ ኢንተር ሚያሚ የሚጫወት ይሆናል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!