አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
በአዲስ አበባ ስታዲየም ላይ በተካሄደው ጨዋታ የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግብ አለን ካይዋ እና ዳግም ንጉሤ (በራሱ መረብ) ሲያስቆጥሩ÷ ለሀድያ ሆሳዕና ከመሸነፍ ያላዳነችውን ብቸኛ ግብ ተመስገን ብርሃኑ ከመረብ አሳርፏል።
የሊጉ መርሐ ግብር ሲቀጥል ቀን 10:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሸገር ከተማ እንዲሁም በተመሳሳይ ሰዓት መቐለ 70 እንደርታ ከሀዋሳ ከተማ ይገናኛሉ።
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!