የሀገር ውስጥ ዜና

ምርጫ ቦርድ ለውድብ ወለዶ ትግራይ የፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ ምሥክር ወረቀት ሰጠ

By Mikias Ayele

November 15, 2025

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለውድብ ወለዶ ትግራይ (ወለዶ) ሕጋዊ ክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ ምሥክር ወረቀት ሰጥቷል፡፡

ቦርዱ በዐዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ነው ሕዳር 5 ቀን 2018 ዓ.ም ለወለዶ ሕጋዊ ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ ምሥክር ወረቀት የሰጠው፡፡