የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ማጣሪያ ሁለተኛ የምድብ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን የሚያደርጉት ጨዋታ በፋና+ ቴሌቪዥን ቻናል በቀጥታ ይተላለፋል። ከ17 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣሪያ ውድድር የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በአበበ ቢቂላ እና ድሬዳዋ ስታዲየም ይደረጋሉ፡፡
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከደቡብ ሱዳን ዛሬ ከቀኑ 7 ሰዓት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚያደርጉትን ጨዋታ ከፋና+ ቴሌቪዥን በተጨማሪ በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ፌስቡክ እና ዩቱዩብ ገፆች በቀጥታ የምናስተላልፍ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በመጀመሪያው የምድብ ጨዋታ ሩዋንዳን 2 ለ 0 ማሸነፉ ይታወሳል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!