የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢዴፓ/ አመራር ውዝግብ ዙሪያ ሲቀርብለት ለቆየው አቤቱታ ውሳኔ ሰጠ

By Tibebu Kebede

December 18, 2019

አዲስ አበባ ታህሳስ 8፣ 2012 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢዴፓ/ አመራር ውዝግብ ዙሪያ ሲቀርብለት ለቆየው አቤቱታ ውሳኔ ሰጠ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ/ ኢዴፓ/ ባለፉት ሁለት አመታት የቆውን የፓርቲው አመራር ምርጫ እና ተያያዥ ውዝግብ መርምሮ ውሳኔ ሰጥቷል።