አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የወንዝ ዳርቻ ልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
አመራሮቹ “የመደመር መንግሥት ዕይታ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሃሳብ ባለፉት ቀናት ስልጠና ሲወስዱ መቆየታቸው ተመላክቷል፡፡
በዛሬው ዕለትም ከእንጦጦ ፍሬንድሽፕ ጀምሮ እስከ ፒኮክ ድረስ ያለውን የወንዝ ዳርቻ ልማት እና የዘውዲቱ ሆስፒታል የማስፋፊያ ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡
በዚህ ወቅትም የመዲናዋ የወንዝ ዳርቻ ልማት ሥራ በሕዝብ እና በግል ባለሃብቶች ተሳትፎ እየተከናወነ እንደሚገኝ ተጠቁሟል፡፡
በክብረወሰን ኑሩ
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Facebook https://web.facebook.com/fanasport
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!