አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከቼክ ሪፐብሊክ፣ ሃንጋሪ፣ ስሎቫክያ እና ክሮሽያ ሀገራት መሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ታዬ ከመሪዎቹ ጋር የመከሩት በ7ኛው የአፍሪካ አውሮፓ ህብረቶች ጉባዔ ጎን ለጎን ነው።
ውይይቱ በዋናነት በሀገራቱ መካከል ያለውን ግንኙነት ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ እንደነበር ተመላክቷል።
በተጨማሪም በኢኮኖሚ እና ፖለቲካ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Facebook https://web.facebook.com/fanasport
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!