የሀገር ውስጥ ዜና

በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ ከ449 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ተያዘ

By Meseret Demissu

August 20, 2020

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ 449 ሺህ 700 የአሜሪካ ዶላር መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።

ገንዘቡ የተያዘው በሁመራ መስመር በሦስት የኢትዮጵያ ዜግነት ባላቸው ግለሰቦች ከሀገር ለማስወጣት ሲሞከር መሆኑ ተገልጿል።