ስፓርት

አርሰናል በአስቶን ቪላ ተሸነፈ

By Mikias Ayele

December 06, 2025

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ15ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አስቶን ቪላ አርሰናልን 2 ለ 1 አሸንፏል።

በሜዳው የሊጉን መሪ አርሰናልን ያስተናገደው አስቶን ቪላ ማቲ ካሽ እና ኢሚሊያኖ ቡዌንዲያ ስቆጠሯቸው ግቦች ድል አድርጓል።

የአርሰናልን ብቸኛ ግብ ሊያንድሮ ትሮሳርድ አስቆጥሯል።