አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ“ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት)” ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ሰጥቷል።
ቦርዱ በዐዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስምረት ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት በሕዳር 29 ቀን 2018 ዓ.ም መስጠቱን አስታውቋል።
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡- YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) Facebook https://web.facebook.com/fanasport Facebook WMCC Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!