የሀገር ውስጥ ዜና

ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ከፍልስጤም ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

By Adimasu Aragawu

December 09, 2025

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ከፍልስጤም ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቫርሰን አጋቤኪያን ሻሂን ጋር በጽ/ቤታቸው ተወያይተዋል።

ሚኒስትሮቹ በቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ የሰላምና ደኅንነት የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ሐሳብ መለዋወጣቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል።

ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡- YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) Facebook https://web.facebook.com/fanasport Facebook WMCC Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!