ስፓርት

በወጣቶች ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

By Melaku Gedif

December 11, 2025

‎አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንጎላ እየተካሄደ በሚገኘው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ ኢትዮጵያ በሴቶች የቡድን ብስክሌት የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡ ‎ 3 ተወዳዳሪዎች በቡድን በሚያደርጉት ፉክክር‎ አልጄሪያና ደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያን በመከተል 2ኛ እና 3ኛ ደረጃን ይዘው አጠናቅቀዋል።