አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆኗል።
በጨረታ ሒደቱ 13 ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን÷ በዚህም የምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ በአማካኝ 154 ነጥብ 7747 ብር ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል፡፡
ብሔራዊ ባንክ ቀድሞ በወጣው መርሐ ግብር መሰረት በቀጣይ ሁለት ሳምንት ውስጥ ተመሳሳይ ጨረታውን እንደሚያካሂድ አመላክቷል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡- YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting Facebook https://web.facebook.com/fanasport Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!