አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የተካሄደው 15ኛው የምስራቅ አፍሪካ ካራቴ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ የበላይነት ተጠናቅቋል።
በሻምፒዮናው ኢትዮጵያውያን ተወዳዳሪዎች በሲኒየር 6 እና በጁኒየር 6 በድምሩ 12 የወርቅ ሜዳሊያ አምጥተዋል።
ከዚህ በተጨማሪ በሲኒየር ውድድሮች 9 የብር እና 3 የነሀስ ሜዳሊያ አግኝተዋል።
ሶማሊያ፣ ኬንያ፣ ማዳጋስከር እና ሱዳን በተሳተፉበት በዚህ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያ በአጠቃላይ 24 ሜዳሊያ በመሰብሰብ ውድድሩን በበላይነት አጠናቅቃለች።
በዳንኤል እንዳለ
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Facebook https://web.facebook.com/fanasport
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!