አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር አዘጋጇ ሞሮኮ ከካሜሩን ጋር የምታደርገው የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ተጠባቂ ነው።
የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች የሚጀመር ሲሆን፤ ማሊ ከሴኔጋል ምሽት 1 ሰዓት ላይ ይገናኛሉ።
ማሊ በጥሎ ማለፉ ቱኒዚያን በመለያ ምት በማሸነፍ ለሩብ ፍጻሜ የደረሰች ሲሆን፥ ሴኔጋል በአንጻሩ ሱዳንን በመርታት ሩብ ፍጻሜውን መቀላቀሏ ይታወሳል፡፡
ምሽት 4 ሰዓት ላይ አዘጋጇ ሞሮኮ እና ካሜሩን የሚያደርጉት የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ይጠበቃል።
ሞሮኮ ታንዛኒያን በማሸነፍ እንዲሁም ካሜሩን ደቡብ አፍሪካን በማሸነፍ ነው ለሩብ ፍፃሜ የደረሱት።
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Facebook https://web.facebook.com/fanasport
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!