የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ጂቡቲ ገቡ

By Mikias Ayele

January 11, 2026

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት ጂቡቲ ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት ጂቡቲ ሲገቡ በሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ አቀባበል የተደረገላቸው መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ አመልክቷል።