አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆአን ዋድፉል ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጋር የሁለቱን ሀገራት ትብብር የበለጠ ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትርጉም ያለው ውይይት አድርገናል ብለዋል።