አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በክበበ ጸሃይ የህጻናት እንክብካቤና ማሳደጊያ ማዕከል በመገኘት ችግኝ ተክለዋል፡፡
ወይዘሮ አዳነች ችግኝ ከመትከል በተጨማሪም ከሚመለከታቸው የባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ማሳደጊያ ማዕከሉን መጎብኘታቸውን ከአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡