የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ኮምቦልቻ ገቡ

By Adimasu Aragawu

February 06, 2026

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ኮምቦልቻ ገብተዋል።

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ እንዳመለከተው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ወሎ ኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በኮምቦልቻ አባቶችና እናቶች ምርቃት የታከለበት ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።